Guard Sub-Team leader
Job Overview
Mugher Cement Factory is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
- Place Of Work፡ሙገር
Job Title
የጥበቃ ንዑስ ቡድን መሪ(Guard sub-team leader)
Job Requirement
Education: ማኔጅመንት/ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና የውትድርና ወይም ሰኩሪቲ ሙያ
Experience: BA/AD.DP/10+3/ 10+2/10+1/10
Required No.1
level፡ 10
Benefits: የመኖሪያ ቤት ፣የኢንሹራንስ ሽፋንና ፣ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ይሰጣል፡፡
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ሙገር በሰው ሀብት ሥር አመራር ቡድን ፣በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንፃ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ፋስሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርተና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ጋር እንድታቀርቡ እንገልፃለን ፡፡ በሌቭል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ሰርተፊኬት ተያይዞ ካቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡ የስራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኀላ ያለውን መሆኑን እናሳወቃለን፡፡
Tel.01-237-90-15/0114-40-32-60
P.O.Box 5782 አዲስ አበባ .30749 ሙገር
Deadline:March 20,2020
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: