General Services Officer
Job Overview
Public Service Employees Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment፡ቋሚ
- Salary:6,420
Job Title
የጠቅላላ አገልግሎት ስራዎች ኦፊሰር /General Services Officer /
Job Requirement
Education:በማኔጅመንት ፣በሰው ሀብት ማኔጅመንት ፣በሎጂስቲክስና ሰፕላይስ ማኔጅመንት ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ
Experience:2/0 ዓመት
Required No.1
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 33
የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በልማት ድርጅት ውስጥ በትራነስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ ቅድሚያ ይሠጠዋል
ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው መጻፍ ይጠበቅባቸዋል
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ
Tel.0115 15 40 49
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንሰፖርት አገልግሎት ደርጅት
Deadline :January 10,2022
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: