General Service Officer
Job Overview
National Alcohol & Liquor Factory is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
Job Title: የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ (General Service Officer)
Sector: – Transportation/Human Resource
Employment Category: Regular
Employment Type: Full-Time
Salary: As per Company Scale
Location: Ethiopia
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በሰው ኃብት ሥራ አመራር/ በትራንስፖርት ኦፕሬሽን (10+2) ወይምደረጃ III ሰርተፊኬት ያለው/ላት
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
የሥራ ቦታ ፦ ሰበታ
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለተገለፀዉ የሥራ መደብ በሌቭል ደረጃ ለተመረቃችሁ አመልካቾች COC ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
“ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ”
አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92
0115535619
Deadline: September 22,2020