Food and Beverage Supervisor,Construction Manager & More
Job Overview
Genet Hotel is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Title
Food and Beverage Supervisor,Construction Manager & More
Job Requirement
1.Job Position: የግንባታ ስራ አስኪያጅ
Education: በአድቫንስድ ዲፕሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ፣በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
Required No.1
__________________
2.Job Position፡የገበያ ጥናት ሽያጭ ኦፊሰር
Education: በዲፐሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ በሴልስ፣በማርኬቲንግ ወይንም በተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው ቢያንስ ሁለት ዓመት ለዲግሪ ወይንም ዓራት ዓመት ለዲፐሎማ በሆቴል ውስጥ በተመሳሳይ ዘርፍ የሰራ/ች
__________________
3.Job Position:የሆቴል ከሰዓት ሽፍት ሱፐርቫይዘር
Education: በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በምግብ መጠጥ ሱፐርቪዥን ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው ቢያንስ ሁለት ዓመት ለዲግሪ ወይም ዓራት ዓመት ለዲፐሎማ በሆቴል ውስጥ በሱፐርቫይዘርነት ወይም በተዛማጅ ሙያ የሰራ/ች
__________________
4.Job Position:የምግብና መጠጥ ሱፐርቫይዘር
Education: በዲፐሎማ ወይም በዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ የተመረቀ/ች
Experience:በሙያው ቢያንስ ሁለት ኣመት ለዲግሪ ወይም ዓራት ዓመት ለዲፕሎማ በምክትል መስሪያ ሱፐርቫይዘርነት ሙያ የሰራ/ች
__________________
5.Job Position:የጠቅላላ አገልግሎት አስተባባሪ
Education: በዲፐሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ በስራ አመራር፣በህግ ፣አስተዳደር ፣በማርኬቲንግ ወይም በተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው ቢያንስ ሁለት ዓመት ለዲግሪ ወይም ዓራት ዓመት ለዲፐሎማ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
NB:ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች የተሟላ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ገነት ሆቴል
ለተጨማሪ ማብራሪያ
Tel.09 11 25 06 41
Deadline:February 07,2022
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs