Contact us: info@addisjobs.net

የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Qualified applicants invited to apply for the following open position:
የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ

Job Requirements:

  •  ተፈላጊ ችሎታ :- በአካውንቲንግ /አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማስተርስ በዲግሪ ወይም በመጀመሪያ ድግሪ በዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡
  • የሥራ ልምድ :- ለማስተርስ 10 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች ከዚህ ውስጥ ከ4 ዓመት በላይ በኃላፊነት የሠራ/ች/ ለመጀመሪያ ድግሪ 12 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች/በማኑፋክቸሪንግ/ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት :- አንድ
  • የሥራ ቦታ :-  አዲስ አበባ
  • ደመወዝ :- በስምምነት ሆኖ ማራኪ

 

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጐተራ ትራፊክ ማሳለጫ ከቶታል ዲፖ በስተጀርባ በሚገኘው የፋብሪካችን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር ዐ3 የት/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

How To Apply

ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

ስልክ ቁጥር 0114-16-04-68 /0114-16-65-18-16

 

 

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia