Finance Department Manager
Job Overview
Corporation is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:አዲስ አበባ
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
የፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ/Finance Department/Manager /
Job Requirement
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውቲንግና ፋይናንስ/ በፋይናንስ ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና አምራች ወይም በመርቸንዳይዝ የልማት ድርጅቶች የ8/10 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ ¾ ዓመት በኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች
Additional Skills:በመንግስት የልማት ድርጅቶች ማቋቋሚያ አዋጅ መሰረት ዓመታዊ ሂሳብ መመዝገብ፣መዝጋት እና በውጭ ኦዲት የማስመርመር ተግባራት በወቅቱ የማጠናቀቅ ብቃት እና IFRS የሂሳብ አሰራር ስርዓትና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር /ሲስተም /ሂሳብ የመስራር ችሎታና ልምድ
Required No.1
Salary፡24,963.00
Note
- በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የሥራ መደብ ጥቅማጥቅም የኃላፊነት አበል የደመወዝ 25%፣መኪና ከ180 ሊትር የወቅቱ ገቢያ ቤንዝን ዋጋ ፣ቤት አበል ድጎማ ብር 600 ፣የሞባይል ካርድ መግዣ ብር 400
- በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት ከሳሪስ ወደ ቃሊት በሚወስደው መንገድ ከባቡር የመጨረሻ ፈርማታ ከፍ ብሎ በቀድሞ የእርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ግቢ ቢሮ ቁጥር 004
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻ ፣CV ፣ከዋናው ጋር የሚገናዘብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን
የኮርፖሬት የሰው ሀብት ስራ አመራር
Tel .0114-42-72-39
አዲስ አበባ
Deadline፡June 07,2021
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia