Clinical Nurse,Accounting & Finance Manager & More
Job Overview
Hayat Hospital Medical College PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title:
Clinical Nurse,Accounting & Finance Manager & More
Job Requirement
1.Job Position:ዱቤ ፣ጨረታና ማርኬቲንግ አናሊስት
Education:ዲግሪና ከዛ በላይ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የሰለጠነ/ች
Experience:3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች(በሆስፒታል ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
_________________________________
2.Job Position:የፋይናንስና አካውንቲንግ ማናጀር
Education:ዲግሪና ከዛ በላይ በአካውንቲንግ፣በፋይናንሻል ማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የሰለጠነ/ች
Experience:አራት ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች(በሆስፒታል ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
_____________________________
3.Job Position:ሜዲካል ላያዘን እና መረጃ ዴስክ ኦፊሰር
Education:ዲፕሎማ/ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በጤና መኮንን የሙያ ዘርፍ የሰለጠነ/ች
Experience:አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ (በሆስፒታል ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
______________________________
4.Job Position:ክሊኒካል ነርስ
Education:ዲፕሎማ /ዲግሪ በክሊኒካል ነርሲንግ የሙያ ዘርፍ የሰለጠነ/ች
Experience፡አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ + በዲያሊስስ ክፍል የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ+ በጽኑ ህሙማን ክፍል የሰራ/ች ቢሆን ይመራጣል
__________________________________
5.Job Position:የቧንቧ ሰራተኛ
Education:በዲፕሎማ፣በሌቭል-4 ከቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋም በፕለምቢንግ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ
Experience፡ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በሚታወቅ ድርጅት ልምድ ያለው
________________________
6.Job Position:የአይቲ ባለሙያ
Education:ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የሙያ ዘርፍ የሰለጠነ/ች
Experience፡አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በሆስፒታል ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል(Prime Care Software ላይ የሰራ)
___________________________
7.Job Position:ሪሴፕሽን ካሸር
Education:በዲፕሎማ ፣በሌቭል-4 እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ /በእንግዳ ተቀባይና ሌሎች በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ
Experience፡አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ (በሆስፒታል ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ሞኤንኮ ፊትለፊት በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል፡፡
Tel.0116-61-42-50/09-00-46-46-46
Deadline:August 16, 2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Addis Jobs in Ethiopia
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs