FFW/PRO/15-16
Job Overview
Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Salary:6980
- Place of Work:ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
Job Title
FFW/PRO/15-16
Education:የግምጃ ቤት ሰራተኛ ደረጃ III(Treasurer Staff Level III)
Experience:4 ዓመት የሰራ/ች
Work level:5
Required No.2
Note
- በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል፣ህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የስራ ልምድ የሚቆጠረው የተጠየቀውን የትምህርት ደረጃ ካጠናቀቁ በኃላ መሆኑን እናሰታውቃለን
How to apply
መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎተ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ CV እና የስራ/Application Letter/ጋር በማያያዝ አዲስአበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን እንስታወቃለን፡፡
Address
በኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ
Tel.011-8883255/011-4400308
Deadline: January 01,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: