Export Manager
Job Overview
KK PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Export Manager (የወጪ ንግድ ሥራ አስኪያጅ)
Job Overview
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የወጪ ንግድ ሥራ አስኪያጅ
ተጠሪነቱ፡ ለዋና ሥራ አስኪያጅ/ ለም/ዋና ሥራ አስኪያጆች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
የቅጥሩ ሁኔታ፡ ቋሚ
ብዛት፡ 1
ደሞዝና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት
Job Requirement
Education:
- በንግድ ሥራ አመራር፣ በማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ቢያንስ ቢኤ ዲግሪ ያለው
Experience:
- በንግድ ድርጅት ቢያንስ የ5 ዓመትና ከዚያ በላይ በወጪ ንግድ ሥራ መሪነት ያገለገለ እና በቡና ኤከስፖርት በብቃት የሰራ ሆኖ በሁሉም እርሻ ምርት ዓይነቶች ላይ ልምድ ያለው እና የኢትዮጲያ የውጪ ምርት መዳረሻ ገበያዎችና በማደግ ላይ ያሉ ገበያዎች፣ የእነዚህ ገበያዎች ደምበኞችን ባህሪ ያዳበረ ጥሩ እውቀት ያለው፤
- ተመራጩ አመልካች ዉጤት ተኮር፣ ፈጣን ዉሳኔ ሰጪና ችግር የመፍታት፣ የተነሳሽንት ባህሪና የተግባቦት ችሎታ ለደንበኞች ጥያቄ በወቅቱ ምላሽ የመስጠት ከህሎት ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
How to Apply
ፍላጎቱ ያላቸውና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የታደሰ ሲቪአቸውን፣ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን፣ የሥራ ልምዳቸውን የምስክር ወረቀቶቻቸውን ኮፒ በግንባር አዲስ አበባ ከኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን(EBC) ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ዘወትር በሥራ ቀናት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00- 6፡00 ይህ ማስታወቂያ በወጣ በአስር ቀናት ውስጥ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን አልያም ከታች በተቀመጠው የኢሜየል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Address: አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ከኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን(EBC) ጀርባ
Tel:+251 115 15 90 15/+251 115 53 48 10
E-mail: plcethiopia@gmaile.com
Deadline : 1 December 2020