Executive of Market Research Department
Job Overview
Dejen G/Meskel Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title
የገበያ ጥናት መምሪያ ስራ አስፈፃሚ//Executive of Market Research Department/
Job Overview
- Required No.1
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ ማኔጅመንት /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በማርኬቲንግ ሴልስ ማኔጅመንት ሁለተኛ/መጀመሪያ ዲግሪ
Experience:6/8 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2/3 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ ባለሙያ የሥ መደብ ላይ የሰራ/ች
Required No.01
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ወይም በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ፡ቦሌ ክ/ከተማ ወራዳ 06 ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ የመጀመሪያ ባቡር ፌርማታ ኢትዮ ሴራሚክ ህንፃ አጠገብ ፔካን ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የሰሰሰው ኃብት አመራርና ሎጅስቲክስ መምሪያ
Tel፡0116-68-32-86/0116-68-37-38
Deadline :May 28, 2021