Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Transit Team Leader, Ethics and Anti-Corruption Monitoring Expert & More

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Elet Derash Transport Association is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of work፡አዲስ አበባ
  • Terms of Employment:ቋሚ

Job Title

Transit Team Leader, Ethics and Anti-Corruption Monitoring Expert & More

Job Requirement

1.Job Position:የትራንዚት ቡድን መሪ(Transit Team Leader)

Education፡በአካውንቲንግ /በፋይናንስ /በአካውንቲንግነሰ ፋይናንስ ሁለተኛ/መጀመሪያ ዲግሪና የ4/6 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ ½ ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ

Required No.1

Salary:10968.00

Level.10

______________________________

2.Job Position:የስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና መከታተያ በባለሙያ III

Education:በስራ አመራር ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በሳይኮሎጂ ወይም በሶስዮሎጂ ወይም በፖለቲካል ሳይንስ፣አለም አቀፍግንኙነት ወይም በግዥና ንብረት ሥራ አመራር ወይም በጋዜጠኝነት ኮሚንኬሽን ፣በህግ ወይም በፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ወይም በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም መልካም አስተዳደር አመራር ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ባንኪንግና ፋይናንስ ፣አካውንቲንግ ፋይናንስ 4 ዓመት በሙያው የሰራ እና ልዩ ባህሪ በዲስፕሊን ያልተመጣ ከአደንዛዥ ዕፅ ጫት ሃሽሸ ሲጋራ  ማጤስ እንዲሁም  ከመጠጥ ሱሰኝነት ነፃ የሆነ/ች

Salary፡6918.00

Level፡11

____________________________________________________________________

3.Job Position:የስነምግባር እና ፀረ-ሙስና መከታተያ ባለሙያ II

Education:በስራ አመራር ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በሳይኮሎጂ ወይም በሳይኮሎጂ ወይም በፖለቲካል ሳይንስ ፣አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በግዥና ንብረት ስራ አመራር ወይም በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን ፣በህግ ወይም በፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ወይም በስነ-ምግባርና ስነ-ዜጋ ፣በፕሮጀክት ማኔጅመንት ፣ባንኪንግና ፋይናንስ ፣በአካውንቲንግና ፋይናንስ 2 ዓመት በሙያው የሰራ እጋራ  ልዩ ባህሪ በዲስፕሊን  ያልተቀጣ ከአደንዛዥ ዕፅ ጫት ሃሽሽ ሲጋራ ማጤስ እንዲሁም ከመጠጥ ሱሰኝነት ነፃ የሆነ/ች

Salary:6013.00

Level.10

_____________________________________________________________________________

4.Job Position:የአደረጃጀትና ኦፊሰር ማሻሻያ ኦፈሰር

Education:በቢዝነስ ማኔጅምንት/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን  ሲስተም ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪና የ0/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

Salary:5208.00

Level.9

_______________________________________________________

5.Job Position:የውጭ ተሸከርካሪዎች ጥገና የደንበኞች አገልግሎት ኦፊስር

Educationበአውቶሞቲቭ ምህንድስና/በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪ ዲግሪና የ2ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

Skill

  • መንጃ ፈቃድ 3ኛ እና ከዚያ በላይ ያለው
  • በተሸርካሪ ጥገና ዙሪያ የሰራ

Salary፡6013.00

Level.10

_______________________________________________________________________

6.Job Position:የጭነት ፍለጋና ዋጋ ትመና ኦፊሰር

Education:በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/በቢዝነስ ማኔጅመንት/በትራንስፖርት ማኔጅመንት/በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ/10+3/ ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማና 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

  • በጭነት ትረንስፖርት ዘርፍ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

Salary፡5208.00

Level.9

       How To Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትነ የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወይም በ ኢሜል ወይም ቃሊቲ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በታድኮብ ባትሪ ማዕከል በስተቀኝ በሚያሥገባው መንገድ 159 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ

 ዕለት ደረጃ የእርዳታ ትራንስፖረት ድርጅት

Email:taddeley@gmail.com

Tel. 011-4-39-00-75

Tel.09-02-65-65-25/09-11-70-78-71

Deadline:February 02, 2021

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia