Contact us: info@addisjobs.net

50 ክፍት የስራ ቦታዎች ለጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ እና መሀንዲስ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሲቪል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት እና 0 ዓመት የስራ ልምድ የለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶ 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 2.8 እና በላይ የሆነ
  • ብዛት – 40
  • ደመወዝ፡ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲቪል መሀንዲስ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሲቪል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ የለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶ 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 2.8 እና በላይ የሆነ
  • ብዛት – 10
  • ደመወዝ፡ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia