Driver,General Service & More
Job Overview
G.H Industrial PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
Driver,General Service & More
Job Requirement
1.Job Position:ፋይናንስ እና አስተዳደር
Education:በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ እና በማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
Experience:8 ዓመት እና በሃላፊነት 5ዓመትና ከዛ በላይ
Gender፡ወ
Required No.1
______________________________
2.Job Position:ጠቅላላ አገልግሎት
Education:የመጀመሪያ በዲግሪ በተያየዥነት የት/ት ዘርፍ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም ደረቅ 1 እና ጉዳይ ማስፈፀም እንዲሁም ኮምፒውተር መጠቀም የሚችል
Experience:5 ዓመት በላይ በኃላፊነት የሰራ
Gender፡ወ
Required No.1
___________________________
3.Job Position:ቀላል መኪና ሹፈር
Education:የ8ኛ ክፍል በላይ
Experience:3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
በቀላሉ መኪና ሾፌርነት ለ2ዓመት የሰራና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
Required No.1
Gender፡ወ
NB:በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምዳችሁን ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ጋር በማያያዝ ጌታቸው አለማየሁ ጠቅላላ ሆስፒታል ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ወይም በፖስታ ቁጥር 1644 ኮድ 1110 በመላክ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Address
ለቡ ሙዚቃ ቤት ቤናዞ ሆቴል ፊትለፊት ካልዲስ ኮፊ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ
Tel. 09-46-63-81-37
Deadline፡August 30,2021