Driver Job in Addis Ababa
Job Overview
Awash Bank is looking for qualified applicants for the following open position: Driver
Location:
Addis Ababa, Ethiopia
Category/Specialization:
Driving, Transportation
Employment Type:
Full time
የስራው አይነት፤ ሹፌር
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: በአዲሱ የትምህርት መርሃ ግብር 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ: የ2 ዓመት ተመሳሳይ የስራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ ወይም የ6ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባት ተከታታይ ቀናት ድረስ የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
የሰው ኃይል ማኔጅመንት ኦፊሰር ቢሮ
የፖ. ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
Awash Bank
Human Resources Management Office
P.O. Box 12638
Addis Ababa
Human Resources Management Office
P.O. Box 12638
Addis Ababa
Company Information
- Total Jobs 75 Jobs
- Location Addis Ababa