Driver III
Job Overview
National veterinary Institute is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work:ቢሽፉቱ/ደብረዘይት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Salary፡ብር 5,260.00(አምስት ሺህ ሁለት መቶ ስድሳ ብር)
Job Title
Driver III(ሾፌር III(አዲስ አበባ ሠራተኞች ሰርቪስ)
Job Requirement
Education፡12ኛ(10ኛ)/8ኛ ክፍል የ4ኛ/5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
Experience፡5/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ከተማ የሆነ
NB:
Exam Date:ስልክ በመደወል ይገለፃል
የትራንስፖርት ወይም ሰራተኞች ሰርቪሲ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት ድረስ ይኖራል
How to apply
ተወዳዳሪዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
- የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ ቀጥተኛ እና ተገቢ መሆን ይኖርበታል
Place of Registration፡በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
Address
ከመከላከያ ኢንጅሪንግ ዩኒቨርስቲ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ
Tel.0114-33-83-75/0114-338411/0114-33-84-16
E-mail: nvi-rt@ethionet.et/info@nvi.com.et
Website :www.nvi,com
ቢሾፍቱ/ደብረዘይት
Deadline:June 30,2021