Driver I,Driver II & Driver III
Job Overview
NEFAS SILK PAINTS FACTORY PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
Driver I,Driver II & Driver III
Job Requirement
1.Job Position:Driver (ሾፌር)1
Education & Experience:12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ደረቅ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሙያው ከ2ዓመት ባላይ የስራ ልምድ ያለው ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ወይም ደረቅ አንድ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሙያው ከ3ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው
Required No.6
____________________
2.Job Position፡ሾፌር II
Education & Experience፡12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ሕዝብ ሁለት ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሙያው ከ2ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም የሕዝብ ሁለት ወይም ደረጃ 4ኛ ደረጃ ፈቃና በሙያው ከ3ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው
Required No.1
____________________
3.Job Position፡DriverIII ( ሾፌር III)
Education & Experience፡ከታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት በከባድ የደረቅ ጭነት ከነተሳቢው አሽከሪካሪነት ሙያ ደረጃ IV ሰርተፊኬትና 2ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ6ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ8ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የ10ዓመት የሥራ ልምድ
Required No.20
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊትለፊት ጄ ኬ/JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ክፍል ማመልከት የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
Tel .0115-58-04-48
Deadline: July 09,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: