አውቶ መካኒክ : ሹፌር – 22 ክፍት የስራ ቦታዎች
Job Overview
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ የት/ት መስክ፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ በአውቶ መካኒክ ወይም በጋራዥ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ታታሪና በቡድን ተግባብቶ መሥራት የሚችል/ችል
- ዕድሜ፡ 40 ዓመት ያልበለጠ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ 4 ዓመት የስራ ልምድ በሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ታታሪና በቡድን ተግባብቶ መሥራት የሚችል/ችል
- ዕድሜ፡ 50 ዓመት ያልበለጠ
- ብዛት፡ 20