Driver
Job Overview
ABH Partners PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment:ኮንትራት
- Place of Work:ባህርዳር እና አዳማ
Job Title
ሹፌር /Driver/
Job Requirement
Education:10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የመን ጃ ፈቃድ ፡ህዝብ 1 ወየወመወ 3ኛ ደረጃ የታደሰ እና መጠነኛ የመኪና ጥናት ጥገና ችሎታ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል
Experience:ከስራው ጋር አግባብነት ያለው 2 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት
Gender:ወንድ
Required No.1 ለባህር ዳር 1 ሴት ለአዳማ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በቢሮ ተሸከርካሪዎች የተፈቀደላቸውን ሰዎች ማንጓዝ
- የተመደበውን ተሸርካሪ የዕለት ተዕለት ደህነት እና ንፅህና መጠበቅ
- በአደጋ ጊዜ በህግ እነ በመመሪያ እንደተፈለገው አፋጣኝ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ማረጋጥ ፣አደጋዎች በሚከሰቱበት ጊዜ ወዲያውኑ ለተቆጣጣሪ ሪፖርት ማድረግ
- ሁሉንም ነዳጅ እና ሌሎች ወጪዎችን በትክክል መመዝገብ ፤ሁሉንም ኦፊሴላዊ ጉዞዎች ፣ዕለታዊ ርቀት ፣የጋዝ ፍጃታ እና የዘይት ለውጦች መመዝገብ
- እንደ አስፈላጊነቱ ከስራ ሀላፊው የሚሰጡትን ተያያዝ ስራዎች ማከናውን
How to apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን እና የስራ ልምዳቸውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤታችን ድረስ በመምጣት በግንበር ማመልከት ይችላሉ፡፡
አዲስ አበባ፡ቦሌ ከዲኤች ገዳ ህንፃ ስተጀርባ ኤቢ.ኤች ህንፃ 3ተኛ ፎቅ የሰው ሀይል ቢሮ
በፖስታ ሳጥን ቁጥር ፡535 Code 110
Deadline:March 20,2022
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs