Driver
Job Overview
GESH ABAY IMPORT AND EXPORT PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡ቦሌ
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል
Job Title
ሾፌር/Driver/
Job Requirement
Education፡10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በድሮው 3ኛ ደረጃ በአሁኑ ህዝብ -1 መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience: በሙያው 4 ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር CV በመያዝ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር መርከብ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403/404 ወይም ቃሊቲ(ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ወረድ ሲሉ በስተግራ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ) በሚገኙት ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን ወይም በፖ.ሣ.ቁ ገባ ብሎ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለሾፌር የሥራ መደብ የሚያመለክቱ አመልካቾች የመኖሪያ አድራሻቸው መድሐኒዓለም፣ብራስ የእናቶችና የህፃናት ሆስፒታል ፣ኤድናሞልና አካባቢው መሆነ ይኖርበታል፡፡
Address
E-mail:geshabayfrommame@gmail.com
P.O.Box 18993 አዲስ አበባ
Tel.0114-39 02 79,0114-39 35 85 ,0114-39 -25 77
Deadline:November 01,2021
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: