Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Driver

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Ethiopian National Association of the Blind is looking for qualified applicants for the following open position

JOB OVERVIEW

  • Salary:Negotiable

Job Title

Driver(ሾፌር)

Job Requirement

Responsibilities

  • በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥና ከአዲስ አበባ ውጪ የማህበሩ ፕሮጀክቶች በሚተገበሩበት ቦታዎች አገልግሎት መስጠት
  • ለሚያሽከክረው ተሸከርካሪ ተገቢ የሆኑ ሪከርደሮችንና ዳታ መያዝ
  • ከማህበሩ ሥራ ጋር በተያያዘ በተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች መገኘት ጉዳይ ማስፈጸም

Requirement :

  • 10 ሰዎችን መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ለማሽከርከር የሚፈለገውን መንጃ ፍቃድ
  • የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቁን የሚገልጽ ብሔራዊ ፈተና ሠርተፍኬት
  • በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ማንበብ የሚችል
  • ማህበሩ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች በመገኘት ማስፈጸም፣
  • አመልካቾች ከዚህ በላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ የሞተር ብስክሌቶች የመንጃ ፈቃድ መኖሩን ተጨማሪ ነጥብ ያሰጣል
  • በተመሣሣይ ሥራ ሶስት ዓመት አገልግሎት ያለው

How to apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ አመልካቾች 6 ኪሎ.ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው የኢትዩጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማህበር ዋና ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ከ6 ወራት በፊት የተፃፈ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የለውም

ማህበሩ ሰለሚሰጠው ፈተና ዓይነት በስልክና ኢ ሜይል አድራሻ እንደዚሁም በወስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ የሚለጠፍ ይሆናል፡፡

Tel .0111-111021

Deadline:February 22,2021

__________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.

Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.

Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:

https://t.me/AddisJobsEthiopia

https://t.me/AddisJob

https://t.me/addisjobs

 

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia