Bank of Abyssinia is looking for qualified applicants for the following open position
Job Overview
- Place of Work:ወልቂጤ ቅርንጫፍ
Job Title
Driver(ሹፌር)
Job Requirement
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 3ኛ ደረጃ/ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
Experience:3 ዓመት በሹፌርነት የሰራ/ች
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሰሜን ሆቴል አጠገብ የሚገኘው ምዕራብ አዲስ ዲስትሪክት ቢሮ 3ኛ ፎቅ በአካል ቀርባችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Deadline:December 25,2020