Director of Corporate Finance Directorate
Job Overview
Public Service Employees Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
የኮርፖሬት ፋይናንስ ዳይሬከቶሬት ዳይሬክተር /Director of Corporate Finance Directorate/
Job Requirement
Education: በአካውንቲንግ /በአካውንቲንግ ፋይናንስ እና በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ
Experience: 8/6 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኋላፊነት የሰራ/ች
Note
በሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው ድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ፅ/ቤት
በሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ልማት ድርጅት ውስጥ የስራ
ለውድድሩ ብቁ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው ድርጅቱ ውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
How to apply
መስፈርት አሟልተው የተገኙ የትምህርት ዋና እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ከላይ የተገለፁት የሥራ መደቦች ከደመወዝ በተጨማሪ የስልክ፣የኃላፊነት፣የቤትና የትራንስፖርት አበል ያለው መሆኑን እንገልፃለን
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6ወር ያላለፈው የሥነ ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ
Tel .0115-15-40-49
የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎ ድርጅት
Deadline :August 09,2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: