Designer and Sales
Job Overview
3F Finfine Furniture Factory PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡አዲስ አበባ
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Designer and Sales (ዲዛይነርና ሽያጭ ሰራተኛ I)
Job Requirement
Education፡ዲዛይነርና ሽያጭ ሰራተኛ I
Experience:በእንጨት ቴክኖሎጂ/በኢዱስትሪያል ዲዛይን በድራፍቲንግና ሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ/በማኑፋክተሪንግ ቴክኖሎጂ/በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ /የሙያ ስልጠና ዲፕሎማ ፣በአውቶካድ ሥልጠና የወሰደና 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን ሰራ ወይም በድራፍቲንግ /በኢዱስትሪያል ዲዛይን/በእንጨት ሥራ የ(10+2) ሰርተፌኬት የአውቶካድ ሥልጠናና የ3 ዓመት ዛማጅ የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የስራ መደብ ላይ የሰራ
Required No.2
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በማቅረብ ማማልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኒ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
P.O.Box 1498 ዓለምገና
Tel.09-11-37-14-69
Deadline: December 30,2020
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: