Deputy Manager of the Financial Sector,Senior Cost Budget Accountant & More
Job Overview
Misrak Food Complex PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Benefits፡ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች
Job Title
Deputy Manager of the Financial Sector,Senior Cost Budget Accountant & More
Job Requirement
1.Job Position፡የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ
Education፡ኤም.ኤ/ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
Experience፡ 8/10 ዓመት ከዚህ ውስጥ4 ዓመት በሃላፊነት በማምቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.01
____________________________________
2.Job Position: የጠቅላላ ሒሳብ ዋና ክፍል ኃላፊ
Education፡ኤም.ኤ/ቢ.ኤ ዲግሩ ከታወቀ ከፍተኛ የት/ት ተቋም ፋይናንስ የተመረቀ
Experience፡በተመሳሳይ የሰራ መስክ 8/10ኣመት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.01
____________________________________
3.Job Position፡ሲኒየር ኮስት በጀት አካውንታንት
Education፡በቢ.ኤ.ዲግሪ የተመረቀ/ች በአካውንቲንግ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ
Experience፡ 04 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች በማኑፋክቸሪንግ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Required No.02
_________________________________
3.Job Position፡ሲኒየር የኮስት በጀት አካውንታንት
Education፡በቢ.ኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአካውንቲንና ፋይናንሰ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ
Experience፡04 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Required No.02
____________________________________
4.Job Position:የገቢያ ጥናት ፣ማስፋፊያና ሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ
Education:ኤም.ኤ/ቢ.ኤ ዲግሪ ከታወቀ ከፍተኛ የት/ት ተቋም በማርኬቲንግ ፣በአካውንቲንግ ፣በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የተመረቀ
Experience ፡በተመሳሳይ የሥራ መስክ 6/8 ዓመት የሰራ ከዚህ ውስጥ የሰራ በተለይም በምግብ ማቀነባበሪያ ውስጥ የሰራ በተለይም በምግብ ማቀነባበሪያ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.01
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ጎተራ ትራፊክ ማሳለጫ ከድሮ ሞቢል ዲ በስተጀርባ በሚገኘው የፋብሪካችን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ
Tel.0114-16-60-71/09-11-89-13-03
Deadline:September 24,2021
______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs