Cost Estimator, Graphics Designer & More
Job Overview
Highlight Trading is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት ሆኖ አመርቂ
Job Title
Cost Estimator, Graphics Designer & More
Job Requirement
1.Job Position:ኦፕሬሽን ማናጀር
Education &Experience፡:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማንኛውም የትምህርት መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት ለ 5ዓመት ህትመት ስራ ላይ በማተሚያ ድርጅት ውስጥ የሰራ ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ተመርቆ ለ7ዓመት በተመሳሳይ ሙያ ላይ በማተሚያ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
________________________________
2.Job Position፡መካኒክ
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ ወይም በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲግሪ ምሩቅ 3ዓመት/ለዲፕሎማ ምሩቅ 5ዓመት/ሰርተፌኬት ላለው 7ዓመትበማተሚያ ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ የሰራ/ች
________________________________
3.Job Position፡ኤሌክትሪሽያን
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ ወይም በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲግሪ ምሩቅ 3ዓመት ለዲፕሎማ ምሩቅ 5ዓመት/ሰርተፌኬት ላለው 7ዓመትበማተሚያ ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ የሰራ/ች
________________________________
4.Job Position፡ፓንቸር ወይም ስሊንደር ማሽን ኦፕሬተር
Education Experience፡ ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በማንኛውም የትምህርት መሰክ በዲፐሎማ ወይም በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲፕሎማ ምሩቅ 3 ዓመት /ሰርተፌኬት ላለው ለ5ዓመት በማተሚያ ድርጅት ውስጥ ሙያ የሰራ/ች
________________________________
5.Job Position፡ረዳት ማሽን ኦፕሬተር
Education Experience፡ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጀወ በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲፐሎማ ምሩቅ 3 ዓመት /ሰርተፌኬት ላለው ለ 5ዓመት በማተሚያ ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ የሰራ/ች
________________________________
6.Job Position፡የዋጋ ትመና ባለሙያ (Cost Estimator)
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማንኛውም ትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲግሪ ምሩቅ 5ዓመት /ለዲፕሎማ ምሩቅ 7 ዓመት /ሰርተፌኬት ላላው ለ9ዓመት በማተሚያ ድርጅት ውስጥ በተመሳሳሰይ ሙያ የሰራ/ች
________________________________
7.Job Position፡ግራፊክስ ዲዛይነር
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በግራፊክስ ዲዛይን ወይም በማንኛውም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲግሪ /በዲፕሎማ ወይም ሰርተፌኬት የተመረቀ ሆኖ ለዲግሪ ምሩቅ 5 ዓመት /ለዲፕሎማ ምሩቅ 7 ዓመት /ሰርተፌኬት ላለው ለ9ዓመት በማተሚያ ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ የሰራ/ች
Place of Work:ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሰው ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ
ከተራ ቁጥር 6 እስከ 7 የተጠቀሰው አዲስ አበባ ናቸው፡፡
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማስረጃቸውን ዋና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን በመላክ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Address
ፒያሳ እናት ህንፃ አራዳ ገቢዎች አጠገብ ከኢኒሪኮ ኬክ ቤት ጀርባ
E-mail: tesfaye.kidane@highlightstationery.com
Tel:0118-27-58-49
Deadline:September 24,2021
______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs