Cost Accountant ,Data Encoder & More
Job Overview
JER PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Salary፡ማራኪ ሆኖ በስምምነት
- Required No.ለሁሉም የስራ መደቦች አንድ አንድ
- Place work:ለተ.ቁ 1,2,3,4 አዲስ አበባ በተ.ቁ 5 እና 6፣7 እንደ አስፈላጊነቱ ደብረዘይት ተ.ቁ 8 ደብረዘይት
Job Title
Cost Accountant ,Data Encoder & More
Job Requirement
1.Job Position:የኮስትና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ(Head of Cost and Budget Department)
Education:በአካውንቲንግ ማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:10/12 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ በቂ የሆነ የኮምፒዩተር ዕውቀት እና የ”IFRS”ስልጠና የወሰደ/ች ሆኖ በዘርፉ በቂ የሆነ የኮስት ትንተና ልምድ ያለው/ያላት
_________________________________________
2.Job Position፡ሲኒየር ኮሰት አካውንታነት(Senior Cost Accountant)
Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience፡11 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት የኮምፒዩተር ና የ”IFRS” ስልጠና የወሰደ/ች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በሲኒየር ኮስት አካውንታንት የሰራ/ች
____________________________________________________________________
3.Job Position፡ ኮሰት አካውንታነትIII( Cost Accountant III)
Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience፡7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት የ”IFRS” ስልጠና የወሰደ/ች በሲኒየር ኮስት አካውንታንት
__________________________________________________________
4.Job Position፡ኮሰት አካውንታነትII(Cost Accountant II)
Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience፡5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት የኮምፒዩተር ና የ”IFRS” ስልጠና የወሰደ/ች
________________________________________________________
5.Job Position፡ ኮሰት አካውንታነት I(Senior Cost Accountant I)
Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience፡0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት የኮምፒዩተር ና የ”IFRS” ስልጠና የወሰደ/ች
____________________________________________________
6.Job Position፡ዲታ ኢንኮደር(Data Encoder)
Education፡ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
Experience፡0/1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
___________________________________________________
7.Job Position፡የገቢያ ጥናትና ሽያጭ(ማርኬቲንግ)ዋና ክፍል ኃላፊ
Education፡በማርኬቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅምንት/ኢኮኖሚክስ ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ ያለው
Experience፡በብረታ ብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ በተለይ(የቱቦ ላሬ፣ሚስማር፣ሽቦዎችና ቆርቆሮ ምርቶች)ላይ በዚሁ የስራ መደብ ከ10 ዓመት ያላነሰ የአገልግሎት ዘመን ያለው/ያላት
___________________________________________________
8.Job Position፡የንብረት አስተዳደርና ቁጥጥር ዋና ክፍል ኃላፊ
Education፡በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ማኔጅምንት/ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይነት ባላቸው ዲስፕሊኖች ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
Experience፡በብረታብረት ማምረቻ ኢዱስትሪ ውስጥ በተለይ(የቱቦላሬ፣ሚስማር፣ሽቦዎችና ቆርቆሮ ምርቶች)ላይ በዚሁ የስራ መደብ ከ10 ዓመት ያላነሰ የአገልግሎት ዘመን ያለው/ያላት
HOW TO APPLY
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ የሰራ ቀናት ውስጥ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር በመቅረብ ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
1.ከአዲስ አበባ ሜክስኮ ቡናና ሻይ ፊትለ ፊት ደብረ ወርቅ ታወር 12ኛ ፎ ቅ በሚገኘው ጀር ኃ.የተ.የግ.ማሀበር ቢሮ
2.አዲስ አበባ ቃሊቲ ማስልጠኛን አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚድሮክ ተርሚናል አዲሱ አስፋልት 1 ኪ.ሜ ገባ ብሎ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.011-5-57-92-91/09-30-03-46-17
Deadline:January 03/2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: