Consulting Engineers
Job Overview
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Audit Services Corporation is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:ለሶስት ወር ኮንትራት
Job Title
Consulting Engineers
Job Requirement
Education & Experience:የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል አንጅነሪንግ ወይም በኢንፍራስተራክቸራል ኢንጂነሪንግ ያለው/ያላት ቢያንስ 10 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በመሰረተ ልማት ግንባታና ፕሮጀክት በተለይም በከተሞች የውስጥ ለውስጥ መንገዶችና ኮብልስቶን ግንባታዎች የሰራ/የሰራች፡፡የክዋኔ(Value for Money)ኦዲት ልምድ ወይም መጠነኛ ዕውቀት ላለው/ላላት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
Required No.8
How to apply
ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም ለአገልግሎቱ የምታስከፍሉትን ዋጋ የያዘና በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ካዛንቺስ ከዘመን ባንኩ ጎን በሚገኘው ኮርፖሬሽናችን ቢሮ ቁጥር 203 እንድታስገቡ እያሳወቅን ፣ማረጃዎቹን የሚቀርቡበት የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀና ብቻ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
የሂሳብ ምረመራ አግልግሎት ኮርፖሬሽን (Audit Service Corporation)
Tel .011 553 97 23/011 553 50 15/ 011 553 79 27
P.O.Box 5720 አዲስ አበባ
ካዛንቺስ ከዘመን ባንኩ አጠገብ ያለው ህንፃ
Deadline: December 30,2020
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: