Commission Share Sales Officer
Job Overview
AAICEC(Addis Ababa International Convention & Exhibition Center) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary :በስምምነት
Job Title
የኮሚሽን አክስዮን ሽያጭ ሰራተኛ/Commission Share Sale Officer/
Job Requirement
Education:በትምህርት ዝግጅቱ ቢያንስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች በአክስዮን እና አገልግሎት ሽያጭ ላይ ከሁለት ዓመታ ያላነሰ ;ያለው/ያላት እና ቀድሞ ሲሰራበት/ስትሰራበት ከነበረው ድርጅት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት ችሎታ ያለው፣በራሱ ተነሳሽነት ባለሀብቶች በቀላሉ ቀርቦ ማሳመን የሚችል/የምተችል መረጃን ለደንበኞች በማስተላለፍ ረገድ ከፍተኛ የሆነ ብቃት ያለው/ያላት፣ከፍተኛ የማስረዳት ፣የማሳመን የማግባባት ችሎታ ያለው፣ሀሳብ ተቀባይነት እስከ ሚያገኝ ያለመሰልቸት ተከታታይ ጥረታ ማድረግ የሚችል/የምትችል አክስዮን ሊገዙ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱ ተቋማትንና ግለሰቦችን የሚያውቅ/የምታውቅ(ከባለሃብቶች ጋር ያለው /ያላት ኔትዎርክ ከፍተኛ የሆነ) የደንበኛን ፍላጎት ማንበብ የሚችል/የምተችል በራስ መተማመን እና ከፍተኛ የማዳመጥ ብቃት ያለው/ያላት
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድሀኒዓለም፣መድሀኒዓለም ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Tel.0116-67-00-82 /0116-67-02-79
Deadline:July 07,2021
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia