Coffee Export Manager
Job Overview
Tsehay Industry S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:ማራኪ ሆኖ በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work:ዋና መ/ቤት ቃሊቲ
Job Title
የቡና ኤክስፐርት ስራ አስኪያጅ/Coffee Export Manager/
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በማኔጅመንት /በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የሁለተኛ ዲግሪ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ /በቢዝነስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 7ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
How to apply
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅታችን ሰው ሀብት አቅርቦትና ልማት ዋና ክፍል በመቅረብ ወይም በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡
Address
ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አማ
ቃሊቲ ብረታበረት ፋብሪካ
Email : tesfaasratie@gmail.com ወይም kalitimetal@gmail.com
Tel.0114-34-01-10/0114-34-02-19
Fax:0114-34-99-50/0114-34-13-10
P.O.Box 5751
Deadline:August 29,2021
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia