Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Clinical Nurse, Laboratory Technician, Foreman & More – Sunshine Construction PLC

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Sunshine construction PLC is looking for qualified applicants for the following open positions

JOB OVERVIEW

  • Duty Station: Project Sites
  • Salary and Compensation: As per Company Scale

_______________

Job Title: ክሊኒካል ነርስ

Job Requirement

በነርሲንግ በዲግሪ/በዲፕሎማ/ በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ በነርስነት ከሁለት አመት በላይ የሰራ

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

___________________

Job Title: ላብራቶሪ ቴክኒሺያን

Job RequireJoment

በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስድስት አመት በአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በላብራቶሪ ቴክኒሺያንነት የሠራ

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

___________

Job Title:  የክሬሸር ኤሌክትሪሺያን ፎርማን

Job Requirement

በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ አስራ ሶስት አመት የሠራ፤ በስራ መደቡ ላይ ቢያንስ አምስት አመት የሰራ

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

___________________

Job Title: ኢንሹራንስ ኦፊሰር

Job Requirement

በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስድስት አመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

___________________

Job Title: የመረጃና ቴክኖሎጂ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ

Job Requirement

በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሠራ ከዚህ ውስጥ አራት አመት በመምሪያ/ አገልግሎት ኃላፊ ሆኖ የሠራ፤ CISCO ( CCNA ሰርቲፋይድ የሆነ/ች ቢሆን ይመረጣል /ለሥራ መደቡ መኪና ከነነዳጅ ይሰጣል/

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

___________________

Job Title: ሮለር ኦፕሬተር

Job Requirement

ልዩ ሶስት የመንጃ ፈቃድ ኖሮት በሮለር ኦፕሬተርነት ሁለት ዓመት የሰራ

እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

___________________

RELATED JOBS

Mechanic, Driver, Surveyor and Other Jobs – Sunshine construction

 

    How to apply

ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

 

Application Deadline: February 3, 2021

 

___________________________________________________________

Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.

Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.

Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:

https://t.me/AddisJobsEthiopia

https://t.me/AddisJob

https://t.me/addisjobs

  • This job has expired!
Company Information

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia