50 ክፍት የስራ ቦታዎች ለጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
Job Overview
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ሲቪል ምህንድስና/ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ – 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.8 እና ከዚያ በላይ
- ብዛት -40
- ደመወዝ፡ – በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ሲቪል ምህንድስና/ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ቢ.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ – 0/2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.8 እና ከዚያ በላይ
- ብዛት – 10
- ደመወዝ፡ – በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት