Catering and Hospitality Specialist Level 2
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation(ECWC) is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:4,550
- ደመወዝ ደረጃ ፡5 መነሻ
- Position: በኮንትራት
- Duty station:በኮርፕሬሽኑ ዋናው መ/ቤት
Job Title
የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ባለሙያ ደረጃ 2(Catering and Hospitality Specialist Level 2)
Job Requirement
Education:ሌቭል 2 ቴክኒክና ሙያ በሆቴል ሙያና በምግብ አዘገጃጀት
Experience፡ ፡4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
Required No፡1
How to apply
- የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን ፣የሚቀርብው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ ፣ደምወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን እና ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
Address: ጉርድ ሾላ ከኢትዮጲያ አትልቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Deadline: Dec 14, 2020