Cashier
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Cashier
Job Overview
Salary : 6,640
Job Requirement
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ:ሌቭል 4/3/2/1/ ቴክኒክና ሙያ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብርስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ስር ባሉ ፕሮጀክቶች
How to Apply
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉመሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline : Nov 18, 2020