Call Operator
Job Overview
Horizon Express is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Title
የጥሪ ማዕከል ሰራተኛ((Call Operator)
Job Requirement
Education:በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በደረጀ የተመረቀ በደቂቃ ኮምፒውተር በመጠቀም ከ35-60 ቃላት መፃፍ የሚችል ፣በእንግሊዝኛ የመግባባት ችሎታ ያለው
Experience:0 ዓመት እና ከዛ በላይ
Required No፡20
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የካሪኩለም ቪቴ(CV)፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ኮፒ በኢሜል balederasu20@gmail.com ወይም ከደምበል ወደ መስቀል ፍላውር በሚወስደው መንገድ ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ አጠገብ ካለው ርዝቅ ህንፃ ውስጥበሚገኘው ድርጅት ቢሮ በግንባር በመቅረብ ሰነዶቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
NB: ድርጅቱ ከተመዘገቡ አመልካቾች መካከል የተሻሉትን እጭዎች በመምረጥ በሰጡት አድራሻ መሰረት የቃልና ተግባር ምዘና ሚደረግበትን ጊዜ ያሳውቃል፡፡
Deadline፡March 08,2021