Business Department Manager, Head of Product Division & Motorist
Job Overview
MAME STEEL MILL PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡ተራ ቁጥር 1 ላይ ለተጠቀሰው ደመወዝ በስምምነት ለተራ ቁጥር 2 እና 3 በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Place of Work: ቃሊቲ ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የግ/ማህበር
- Terms of Employment: በቋሚነት
Job Title
Business Department Manager, Head of Product Division & Motorist
Job Requirement
1.Job Position፡የንግድ መምሪያ ሥራ አሲኪያጅ
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በመርኬቲንግ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንትና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience: በማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ 8ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
____________________________________________________
2.Job Position:የምርት ዋና ክፍል ኃላፊ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በሜካኒካል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience: በማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ የ4ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
______________________________________________
3.Job Position:ሞተረኛ
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience:በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማስልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊትለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቄ 18993 አዲስ አበባ በማላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
Place Of Residence ፡ለተራ ቁጥር 3 አመልቾች የመኖሪያ አድራሻ እንቁላል ፋብሪካ፣ሸጎሌ መንደር 7 ሰሜን ማዘጋጃ፣አዲሱ ሚካኤል ፣ሩፋኤል፣ሰባሪ፣ዊንጌት ፣ታይዋን ወይም ቦሌ መድሃኒዓለምና አካባቢው ዙሪያ መሆን ይኖርበታል
Tel. 0114-39-46-51 ወይም 0114-39-34-33
Deadline:March 29, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia