Bank Facilitation And Transit Expert
Job Overview
Biftu Adugna S.C is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በድርጅቱ እስኬል መሰረት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
- Terms of Employment፡በኮንትራት ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ የሚራዘም ይሆናል፡፡
- Language፡ኦሮምኛ መስማት፣መናገር፣ማንበብ ፣መፃፍ ሚችል/ትችል
Job Title
ከፍተኛ የባንክ ፋሲሊቴሽን እና የትራንዚት ባለሙያ( (Bank Facilitation And Transit Expert)
Job Requirement
Education፡የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስ ፣ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ፣አካውንቲንግ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Experience፡በሥራው ዘርፍ ላይ ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል
Required No.X
NB:የሆቴል ሥራ አስኪያጅ የሥራ መደብ ዝርዝር ተግራትና ኋላፊነት ፡-
- የሆቴል ማደራጀት፣መምራት እና አስተዳደር ሥራዎችን ያከናውናል
- የሆቴል ሥራዎች በበላይነት ያስተዳድራል፣ሥራዎች ያቅዳል፣ይመራል፣ይቆጣጠራል፡፡እንዲሁም እያንዳንዱ የሆቴል ክፍሎች ደረጃ እና ሁኔታ በፕሮፋይል ያደራጃል፡፡
- ለስራው አፈፃፀም የሚያስፈልጉትን ልዩ ልዩ እቅዶች ያዘጋጃል
- የሆቴል ተጠቃሚዎች ሚገባቸውን አግልግሎት እንዲያገኙ ያደርጋል በጥያቄው እና ፍላጎታቸው መሰረት ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ ያደረጋል፡፡
- በሆቴል የመብራት ውሃ፣ስልክ፣የቴሌፎን የኢንተርኔት፣የዋይፋል፣አገልግሎት የመሳሰሉት ተሟልተው መገኘታቸውን ያረጋግጣል፡፡
- ጥገና የሚያስፈልጋቸው የሆቴል እና መዝናኛ የውስጥ የውጪ አካሉ ወቅቱ እንዲጠኑ ያደርጋል፡፡
- በተጨማሪም ከበላይ ኃላፊ የሚሰጡትን ተግባሮች ያከናውናል፡፡
How to apply
አመልካቾች የትምህርት ና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር ሰንጋተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው ቢፍቱ ህንፃ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 7ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel.0115-53-37-39
Deadline:April 26,2021
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs