ኤሌክትሪካል መሀንዲስ | አውቶሞቲቭ ኢንጂነር | አዋላጅ ነርስ | ክሊኒካል ነርስ | ፋርማሲ ቴክኒሽያን
Job Overview
የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ
-
- 1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ / መካኒካል ምህንድስና / መካናይዜሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ4/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 18
• ደመወዝ፡ 8,310.00
• የምግብ አበል፡ 2700.00
• ብዛት፡ 1
2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶ ኤሌትሪክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 17
• ደመወዝ፡ 7,355.00
• የምግብ አበል፡ 2700.00
• ብዛት፡ 1
3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ2/1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 16
• ደመወዝ፡ 6,497.00
• የምግብ አበል፡ 2700.00
• ብዛት፡ 1
4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ1/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 14
• ደመወዝ፡ 5,020.00
• የምግብ አበል፡ 2100.00
• ብዛት፡ 3
• አስተያየት፡ የቤት መኪና፣ ከባድ መሣሪያዎች እና ትራክተር ጥገና
5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ 1
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ/ በአዋላጅ ነርሲንግ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
• ደመወዝ፡ 3,613.00
• የምግብ አበል፡ 2100.00
• ብዛት፡ 1
6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስ 1
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በክሊኒካል ነርሲንግ/ በአዋላጅ ነርሲንግ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
• ደመወዝ፡ 3,613.00
• የምግብ አበል፡ 2100.00
• ብዛት፡ 2
7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፋርማሲ ቴክኒሽያን
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፋርማሲ 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት የስራ ልምድ በተጨማሪ COC የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ት
• የደመወዝ ደረጃ ፡ 11
• ደመወዝ፡ 3,613.00
• የምግብ አበል፡ 2100.00
• ብዛት፡ 1
- 1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጂነር
Email Me Jobs Like These