Auditor,Hotel Supervisor &More
Job Overview
Royal Foam Spring Matters and Plastic Manufacturing Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
Job Title
Auditor,Hotel Supervisor &More
Job Requirement
1.Job Position፡የፈርኒቸር ምርት ጥራት ተቆጣጣሪ(Furniture Production Quality Control)
Education፡ከቴክኒክና ሙያ ተቋም፣ በደረጃ-3፣በደረጃ-4 እና ከዛ በላይ በእንጨት ሥራ ቴክኖሎጂ ፣በኢንደስትሪያል ቴክኖሎጂ እና በሌሎች ተዘማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
Experience:የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ማምረቻ ድርጅት ወሰጥ 3(ሶስት) ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
Required No.1
Additional Skill:በቂ የሆነ ጥራት ቁጥጥር ክህሎት ያለው/ያላት እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት
Salary:በስምምነት
Place of work:ፋብሪካው በሚገኝበት መናገሻ/ኮሎቦ ከተማ
____________________________________________
2.Job Position:ትራንስፖርት ስምሪት ሱፐርቫይዘር(Transport Fleet Supervisor)
Education:በማንኛውም የቢዝነሰ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ እና በዲግሪ የተመረቀ/ቀች
Experience:በትራንስፖርት ማህበራት፣በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ድርጅት ውስጥ 4(አራት) ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/የሰራች
Required No.1
Additional Skill:መሰረታዊ የሆነ የኮምፒተር አጠቃቀም ችሎታ ወይም ክህሎት ያለው/ያላት እና በቂ የሆነ የትራንስፖርት ስምሪትና ቁጥጥር ክህሎት ወይም ችሎታ ያለው/ያላት ጥሩ የሆነ የእንግዳ አቀባባል እና መስተንግዶ
Salary:በስምምነት
Place of work፡አዲስ አበባ
_________________________________________________________________________
3.Job Position:የምሽት ሥራ አሲኪያጅ እና ኦዲተር(Night Manager& Auditor)
Education:ዲፕሎማ፣ሌቨል 3፣4 እና ከዛ በላይ ሆቴል ማኔጅመንት እና በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience:በሆቴል ውስጥ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/የሰራች
Additional Skill:በቂ የሆነ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር የሚችል/የምትችል ፣መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር አጠቃቀም ክህሎት ወይም ችሎታ ያለው/ያላት እና ጥሩ የሆነ የእንግዳ አቀባባል እና መስተንግዶ ክህሎት ያለው/ያላት
Required No.1
Salary:በስምምነት
Place of work:አዲስ አበባ
____________________________________________________________________________
4.Job Position:ሆቴል ሱፐርቫይዘር(Hotel Supervisor)
Education:ዲፕሎማ ፣ሌቨል 3፣4 እና ከዛ በላይ ሆቴል ማኔጅምንት፣ቱሪዝም ማኔጅመነት እና በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
Experience:በሆቴል ውስጥ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/የሰራች
Additional Skill:መሰራታዊ የሆነ የኮምፒተር አጠቃቀም ክህሎት ያለው/ያላት እና ጥሩ የሆነ የእንግዳ አቀባባል እና መስተንግዶ ክህሎት ያለው/ያላት
Required No.1
Salary:በስምምነት
Place of work:አዲስ አበባ
______________________________________________________________________________
5.Job Position፡አስተናጋጅ(steward)
Education:በሆቴል ማኔጅመንት፣በቱሪዝም ማኔጅመንት እና በሌሎች ተዛማች የትምህርት መስክ በሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ የተመረቀ/ቀች
Experience:በሆቴል ውስጥ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/የሰራች
Required No.1
Additional Skill:ጥሩ የሆነ የእንግዳ አቀባበል እና መስተንግዶ ክህሎት ያለው/ያላት እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት
Salary:በስምምነት
Place of work:አዲስ አበባ
_______________________________________________________________________
6.Job Position፡በፈርኒቸር መስክ ሽያጭ ባለሙያ/Furniture Field Sales Person/
Education:የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ያለው/ያላት ሆኖ በማርኬቲንግ ፣በኢኮኖሚክስ፣በአካውንቲንግ፣በኢኮኖሚክስ ፣በፐብሊክ ፋይናንሰ እና በሌሎች ተዛማች በቢዝነስ የትምህርት መስክ የተመረቀ /የተመረቀች
Experience:ለዲግሪ አግባብነት ያለው ሁለት ዓመት ለዲፕሎማ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው ያገለገለ/ች በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
Additional Skill:በቂ የሆነ ሽያጭ ሥራ ክህሎት እና ችሎታ ያለው/ያላት፣መሰረታዊ የሆነ የኮምፒተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት እና መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት
Required No.1
Note ፡ሁሉም የስራ መደቦች በቋሚነት ሲሆን በተራ ቁጥር 6 ላይ የተገ ለፀው የስራ መደብ በኮንትራት ሆኖ ሊታደስ የሚችል ነው፡፡
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ማመልከቻ በማቅረብ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
E-mail፡ mengstuar@gmail.com or roman752440@gmail.com
Deadline:January 08,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: