Auditor, Lift Maintenance Expert & More
Job Overview
Berhanena Selam Printing Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Auditor, Lift Maintenance Expert & More
Job Requirement
1.Job Position: ኦዲተር / Auditor /
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ /በአካውንቲንግና ፋይናንስ /በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Terms of Employment:በቋሚነት
Required No.1
Level:9
______________________________________
2.Job Position: የዕቃ ማከማቻና ማከፋፈያ ግ/ቤት ኃላፊ ረዳት ለመለዋወጫ ፣ቀለም ፣ፕሌት ኬሚካልማ ጥራዝ ዕቃዎች ግ/ቤት
Education & Experience :ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በመካኒካል ምህንድስና /በጠቅላላ መካኒክ /በኢንዱስትሪያል ምህንድስና ዲፕሎማ ፤ደረጃ III ያለው/ያላት እና እንደቅደም ተከተሉ አግባብነት ያለው 6/8/10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና የወሰደ/ች
Level:9
Required No.2
Terms of Employment:በቋሚነት
_______________________
3.Job Position:የቢሮ አስተዳደር ኃላፊ
Education & Experience:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር /በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ /በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ /ዲፕሎማ ያለው/ያላት እንደ ቅደም ተከተሉ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Terms of Employment:በቋሚነት
Required No.1
Level.9
________________________
4.Job Position: የሊፍት ጥገና ባለሙያ
Education & Experience :ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሮ ሜካኒካል/በሜካኒካል ምህንድስና /በጠቅላላ መካኒክስ ዲግሪ /ዲፕሎማ/10+3 ወይም ሌቭል 3/ወይም ሌቭል 2 ያለው/ያላት እና በሊፍት ተከላ እና ጥገና ስራ ላይ 2/4/6/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
Terms of Employment:በኮንትራት
NB
- ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተና ጊዜና ቦታ በስልክ ይገለፃል
- ለሁሉም የስራ መደቦች ድርጅቱ የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል
- ለሁሉም የስራ መደቦች የ24ሰዓት የመድህን ሽፋን ይሰጣል
- ከ90-100 % የህክምና ሽፋን ይሠጣል
- ሴት ተወዳዳሪች ይበረታታሉ
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
አራት ኪሎ አራዳ ክፍለ ከተማ
Deadline:January 14,2022
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: