Contact us: info@addisjobs.net

Auditor, Driver, Web Master, Audio Visual, Librarian, Archivist, Purchaser and More Jobs

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የሕገመንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሕግ ተመራማሪ III   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ/ፒኤች ዲግሪ በሕግ/በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት / በሰብአዊ መብት/ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ እና 8/7/6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡              – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ             – XIV
  • ምርመራ – የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሕግ ተመራማሪ II  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ዲግሪ በሕግ/በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት / በሰብአዊ መብት/ፌዴራል ስቴዲስና በተመሳሳይ እና 7/6/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XIII
  • ምርመራ – የቤትና የትራንስፖርት አበል አለው
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየለውጥ ስራዎች ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ ኤም.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት /በሕዝብ አስተዳደር እና 8/7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XIV
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሬጅስትራር  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤም.ኤል.ኤም ዲግሪ በህግ እና 6/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያላይብረሪያን   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያዌብ ማስተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሮኒክስ/በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየግዥ ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በፐርቼዚንግ/ሳብላይስ ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየእቅድና በጀት ዝግጅት ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በፐርቼዚንግ/ሳብላይስ ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – XI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሀብት ልማት ስራ አመራር ባለሙያ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – IX
  1. የሥራ መደብ መጠሪያኦዲተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – II
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየትራንስፖርት ስምሪት ሰራተኛ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – VII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየንብረት ሥራ አመራር  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ/በፐርቼዚንግ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – VIII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያአርካይቪስት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን/በኮምፒዩተር ሳይንስ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – VII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየኦዲዮቪዥዋል ባለሙያ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ በቪዲዮና ፊልም ቀረጻ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – VI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሾፌር   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 4ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – VI
  1. የሥራ መደብ መጠሪያሞተረኛ ፖስተኛ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 6ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ – 1
  • መነሻ ደመወዝ – 00
  • ደረጃ – II

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
  • አመልካቾች በማስታወቂያው መሠረት የሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ፣ የትምህርት ቤት የክፍል ውቴት መግለጫ ከሆነ የትምህርት ቤቶቹ ማህተምና የባለማስረጃዎች ፎቶ ግራፍ ያለባቸውና በግልጽ የሚታዩ መሆን አለባቸው፡፡
  • አመልካቾች ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር መቅረብ አለባቸው፡፡
  • ከመንግስት መ/ቤት ውጪ የሚቀርቡ የስር የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገለጽ መሆን ይኖርባቸዋል፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia