Assistant Mechanic Forman
Job Overview
Belsty Negessa & His Children Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡ታጠቅ
- Salary፡በስምምነት
Job Title
ረዳት መካኒክ ፎርማን /Assistant Mechanic Forman/
Job Requirement
Education፡ዲፐሎማ/TVET Level3 /በአውቶመካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Experience፡4 ዓመት በሙያው የሰራ
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያያዛችሁ በአካል ቀርባችሁ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ኤሌክትሪክ ወርልድ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
Tel.09 11 37 47 12 /011 156 18 05
Deadline:November 22,2021