Agronomist (Crop Development) ,Geologist & More
Job Overview
Aleta Land Coffee PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary: በስምምነት
- Terms of Employment :በቋሚነት
Job Title
Agronomist (Crop Development) ,Geologist & More
Job Requirement
1.Job Position፡የደቡብ ኦሞ ዞን አለታ ላንድ እርሻ ልማት ም/ስራ አስኪያጅ
Education & Experience፡በአግሪካልቸር/በሰብል አመራረት /በዕፅዋጥ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት እና በሙያው 6ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች
Required No.1
____________________
2.Job Position፡የሚኒት ጎደልያ እርሻ ልማት ም/ስራ አስኪያጂ
Education & Experience፡በአግሪካልቸር/በሰብል አመራረት /በዕፅዋጥ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት እና በሙያው 6ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች
Required No.1
____________________
3.Job Position:አግሮኖሚስት (የሰብል ልማት)
Education & Experience:በሰብል ልማት ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ የባችለር ዲግሪና በሰፋፊ እርሻዎች 6ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Required No.2
____________________
4.Job Position:አግሮኖሚስት(የስብል ጥበቃ)
Education & Experience:በሰብል ልማት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ ባችለር ዲግሪና በሰፋፊ እርሻዎች 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
5.Job Position፡አግሮኖሚስት(የቡና ልማት)
Education & Experience፡በቡና ልማት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የባችለር ዲግሪና በሰፋፊ እርሻዎች 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
6.Job Position፡አግሮነሚስት(የሆርቲካልቸር)
Education & Experience፡በሆርቲካልቸር ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የባችለር ዲግሪና በሰፋፊ እርሻዎች 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
7.Job Position፡ጂኦሎጂስት
Education & Experience፡በስነ ምግባር ሳይንስ/በማዕድን ፍለጋ ዘርፍ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና በሙያው 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
8.Job Position፡ቢዝነስ ዴቬሎፕመንት ክፍል ኃላፊ
Education & Experience፡በቢዝነስ ማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ /ወይም በሌሎች ተዛማጅ ትምህርት መስኮች በባችለር በዲግሪ ተመርቆ/ ተመርቃ በሙያው 5 ዓመት የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
9.Job Position፡የሰው ሀብት ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ ልማት ፕሮጀክት
Education & Experience፡በሰው ሀብት አስተዳደር /በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች በባችለር ዲግሪ ተመርቆ/ተመርቃ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልመድ ያለው/ያላት
Required No.1
____________________
10.Job Position:ፐርሶኔል ክለርክ(የእርሻ ልማት ፕሮጀክት)
Education & Experience:በሰው ሀብት አስተዳደር ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ትምህርት ተቋም በ10+3 ሰርተፌኬት የተመረቀ/ች በሙያው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
Required No.1
____________________
11.Job Position፡የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ(የእርሻ ልማት ፕሮጀክት)
Education & Experience፡በአካውንቲንግ የባችለረ ዲግሪ ያለው/ያላት በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
Required No.1
Place of Work:ተራ ቁጥር 1፣3፣4 እና 6 ደቡብ ኦሞ ዳሰነች ወረዳ፣ተራ ቁጥር 2፣3 እና 5 ምዕራብ ኦሞ ዞን ባቹማ ወረዳ ፣ተራ ቁጥር 7 ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፣ተራ ቁጥር 8 አዲስ አበባ፣ተራ ቁጥር 9፣10 እና 11 እርሻ ልማቱ በሚገኝበት ስፍራ
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት ከመገናኛ-ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ከርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ይገኛል፡፡
Tel .0116 46 07 42/09 11 62 00 97
Deadline:November 12,2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: