Agriculture Project Coordinator, Junior Sales & Senior Sales
Job Overview
Jabi Commercial and Industry PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary:በስምምነት
Job Title
Agriculture Project Coordinator, Junior Sales & Senior Sales
Job Requirement
1.Job Position: እርሻ ፕሮጀክት አስተባባሪ
Education & Experience: በእርሻ ወይም በመስኖ ምህንድስና ፣እርሻ ኢኮኖሚ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪየቃ ዲግሪ ያለው/ያላት በእርሻ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት 8 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Place of Work:ዋና መስሪያ ቤት/አዲስ አበባ
Required No.01
_____________________
2.Job Position: ከፍተኛ የሽያጭ ባለሙያ
Education Experience ፡በገበያ ጥናት ወይም በንግድ ስራ አመራር ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት በግንባታ ግብዓቶች አቅርቦትና ሽያጭ እንዲሁም በዕቅድ ዝግጅትና ሪፖርት አቀራረብ ከ6 ዓመት በላይ የሥራ ልምድና መልካም የተግባቦት ችሎታ ያለው/ያላት (በጠጠር ምርትና ተያያዥ ግብዓቶች ላይ የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡)
Place of Work:ዋና መስሪያ ቤት/አዲስ አበባ
Required No.01
______________________
3.Job Position: ጀማሪ የሽያጭ ባለሙያ
Education & Experience: በገበያ ጥናት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና ግንባታ ግብዓቶች አቅርቦትና ሽያጭ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድና መልካም የተግባቦት ችሎታ ያለው/ያላት (በጠጠር ምርትና ተያያዥ ግብዓቶች ላይ የስረ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡)
Place of Work:ዋና መስሪያ ቤት/አዲስ አበባ/
Required No.01
How to apply
Address
ሰንጋ ተራ አካባ ፣ከንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት ፣ህብረት ባንክ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ላይ ፣ብቃት ያላቸው አመልካቾች በአካል ማመልከት ወይም በኢሜል የትምህርት ማስረጃዎቻችሁንና ተያያዥ ሰነዶች መላክ ይችላሉ፡፡
E-mail : jobicommercialindustry@gmail.com
Deadline:November 05,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs