Administrative Assistance
Job Overview
National Bank of Ethiopia is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary and Benefits: በባንኩ የደመወዝ እስኬል እና የጥቅማጥቅም ማዕቀፍ መሰረት
- Position: Permanent
- Age Limit: ከ40 ዓመት ያልበለጠ/ች
- Place of Work፡ አዲስ አበባ
- Required No: 6
Job Title
Administrative Assistance
Job Requirement
Education: ዲፕሎማ/ደረጃ 4 በቢሮ አስተዳደር ወይም በጽሕፈት ሙያ ወይም በአድሚንስቲሬትቭ ሰረቪስስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሲስሰተም የትምሀርት መስክ እና COC ደረጃ 4
Experience፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
ADDITIONAL SKILLS:
መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም (Ms office,outlook,email) ችሎታ ያለው /ያላት
How to apply
የሥራ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በኃላ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት ይኖረባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን ባንኩን የስራ ማመልከቻ ከባንኩ ድህረ ገጽ (www.nbe.gov.et) ላይ በማውረድና ቅጽን በመሙላት የማይመለስ የትምህርት (የ8ኛ፣10ኛ፣/12ኛ፣ዲፕሎማ ፣የመንጃ ፍቃድ እና COC የቀበሌ መታወቂያ ማስረጃዎች ኮፒውን በማያያዝ በኢትዮፒያ ብሔራዊ ባንክ ፣ለሰው ኃይል አመራር ዳይሬክቶሬት በፖስታ ሣጥን ቁጥር 5550 አዲስ አበባ ፣አትዮጲያ ወይም በኢሜል አድራሻችን hrmdvacancy@nbe.gov.et በመላክ ወይም በማቅረብ በኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ በአዲሱ ሕንፃ ፣6ኛ ፎቅ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline: December 11, 2020
- Total Jobs 11 Jobs
- Location Addis Ababa