Accounting, Driver and Motorist
Job Overview
MAME STEEL MILL PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Employment፡ቋሚ
Job Title
Accounting, Driver and Motorist
Job Requirement
1.Job Position: Accounting
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ አካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ ፒችትሪ አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት እንዲሁም IFRS ስልጠና የወሰደ/ች
Experience:በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች
Required No:2
Place of work:ቃላቲ ማሜ ስቲል ሚል ኃ/የተ./የግ/ማህበር
___________________________________________________
2.Job Position:Driver
Education:8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮ 3ኛ በአሁኑ ህዝብ 1/አውቶ ታክሲ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience:8ኛ ክፍል ላጠናናቀ 6 ዓመት /10ኛ ክፍል ላጠናቀቀ በሙያው 4 ዓመት ያገለገለ
Required No.2
Place of work:የመኖሪያ አደራሻ የአመልካቾች የመኖሪያ እንቁላል ፋብሪካ ፣ሸጎሌ መንደር 7፣ሰሜን ማዘጋጃ ፣አዲስ ሚካኤል፣ሩፋኤል ፣ሰባራ ባቡር ፣ዊንጌት ታይዋን ወይም ቦሌ መድሃኒዓለምና አካባቢው መሆን ይኖርበታል
__________________________________________________________
3.Job Position:Motorist
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮ ባለሁለት እግር ማተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience:በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ
Required No.1
Place of work:የመኖሪያ አደራሻ የአመልካቾች የመኖሪያ እንቁላል ፋብሪካ ፣ሸጎሌ መንደር 7፣ሰሜን ማዘጋጃ ፣አዲስ ሚካኤል፣ሩፋኤል ፣ሰባራ ባቡር ፣ዊንጌት ታይዋን ወይም ቦሌ መድሃኒዓለምና አካባቢው መሆን ይኖርበታል
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማስልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ የቀድሞው ውሃ ልማት ግቢ ፊትለፊት ማሜ ስቲል ሚል ህንፃ በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሳ.ቄ 18993 አዲስ አበባ በማላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
Tel. 0114-39-46-51 ወይም 0114-39-34-33
Deadline:December 19, 2020
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia