Accountant, Secretary & More
Job Overview
Ultimate Plan PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡ዋናው መ/ቤት እና ለተ.ቁ 6 ወሊሶ፣ተርጫ፣አዳማ፣አዲስ አበባ
- Salary፡በስምምነት
Job Title
Accountant, Secretary & More
Job Requirement
1.Job Position:የሕንፃ አስተዳደር
Education:በማኔጅመንት/በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በህዝብ አስተዳደር ዲግሪ በህንፃ አስተዳደርና ተያያዥ ሥራዎች
Additional Skills፡ማስተባበር፣መምራት፣መቆጣጠር፣ወቅታዊ ሪፖርተር ማቅረብ ፣ልምድ ያለው/ያላት
Experience፡ከ4 ዓመት ያላነሰ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
_____________________________
2.Job Position:ረዳት አስተዳደር
Education:BA ዲግሪ በአካውንቲንግ፣በቢዝነስ ማኔጅመንትና ተመሳሳይ መስክ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች
Additional Skills፡ማስተባበር፣መምራት፣መቆጣጠር፣ወቅታዊ ሪፖርት ማቅረብ፣ልምድ ያለው/ያላት
Experience፡6ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በተጠቀሰው የሥረ መደብ የሰራ/ች
_____________________________
3.Job Position:የሐሳብ ክፍል ኋላፊ
Education:BA ዲግሪ በአካውንቲንግ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች
Additional Skills፡በኮምፒውተር (Ms Excel, Ms Word and Ms Access…)እና የአካውንቲንግ ሶፍትዌር(ፒችትሪ) ስልጠና የወሰደና መጠቀም የሚችል/የምትችል
Experience፡8ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
_____________________________
4.Job Position፡አካውንታንት
Education:BA ዲግሪ በአካውንቲንግ ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች
Additional Skills፡በኮምፒውተር (Ms Excel,Ms Word and Ms Access ..)እና ፒችትሪ አካውንቲንግ እና IFRS መስራት የሚችል/የምትችል
Experience፡3ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
_____________________________
5.Job Position:ፀሀፊ
Education:በሴክሬታሪያል ሳይንስ/በቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያላት2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
Additional Skills፡ኮምፒውተር (Ms Excel, Ms Word and Ms Access ..)
- የቢሮ አስተዳደር ልምድ ያላት
- ኢሜል፣ፋክስ የምትችል
Experience፡2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራች
Required No.1
_____________________________
6.Job Position:ተቆጣጣሪ መሀንዲስ
Education:BSc ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና ወይም አድቫንስ ዲፕሎማ በህንፃ ምህንድስና ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች
Additional Skills፡በኮምፒውተር (Ms Excel, Ms Word and access) እና ሌሎች ፕሮግሞች የሚችል/የምትችል
Experience፡3 ዓመት ለዲግሪ፣5ዓመት ለዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
Required No.4
_____________________________
7.Job Position:ጁኒየር አርክቴክት
Education:BSC ዲግሪ በአርክቴክቸር ከታወቀ የትምህርት ተቋም የተመረቀ/ች
Additional Skills፡በኮምፒውተር (Ms Excel, Ms Word and access) ፣3D MAX ,ARCHICAD, AUTOCAD, Revit ,Lumion እና ሌሎች ፕሮግራሞች የሚችል/የምትችል
Experience፡ከ0-2 ዓመት የሥረ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ መመዘኛ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ማንኛውም አመልካቾች የት/ማስረጃ፣የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዋናው መ/ቤት በአካል ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልትሜት ፕላን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ፍቅር ፕላዛ 1ፎቅ አፍንጮ በር አደባባይ ወይም 6ኪሎ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር መግቢያ ፊትለፊት
Tel.0111-26-55-80
Fax:0111-26-48-86
P.O.Box 17195
Deadline:July 19,2021