Accountant and Purchaser
Job Overview
Flexible Packaging Manufacturing pvt. ltd. co. is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotable
Job Title
Accountant and Purchaser
Job Requirement
1. የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ አካውንታት
• የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ ያለው/ላት
• የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ/ፋይናንስ ዲፕሎማና 5 ዓመት በማምረቻ የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ በፋይናንስ/አካውንቲንግ ዲግሪ 3 ዓመት በማምረቻ ድርጅቶች ውስጥ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለው ያላት፡፡ በ Peachtree አካውንታንት የሰለጠነ እና ቢቻል በአዲሱ IFRS አካውንቲንግ ማስረጃ ያለው በተለያዩ የማምረቻ ድርጅቶች በሂሳብ አሰራ በቂ የስራ ልምድ ያለው/ላት
• ብዛት፡ 1
• ደመወዝ፡ በስምምነት
2. የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ የግዥ ሰራተኛ
• የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ በግዥ ሰራተኝነት ተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፡ በግዥ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ያላት
• ብዛት፡ 1
• ደመወዝ፡ በስምምነት
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 2 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ማረሚያ ቤቶች አጠገብ በስተግራ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ስልክ፡ 011 4 39 19 39 / 011 4 39 33 56 / 09 12 44 17 13
Deadline: December 7, 2020