Accountant
Job Overview
Zefmesh Grand Mall PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት /በስምምነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
የሂሳብ ክፍል ኃላፊ (Accountant)
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:በተመሳሳይ ሥራ አግባብ ያለው 06 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት ፣ሁለት ዓም በሃላፊነት የሰራ/ች በንግድ ማዕከል /በህንፃ ኪራይ /፣በአስመጪ ንግድ እና ፈርኒቸር ፋብሪካ ላይ የሰራ ልምድ ተመራጪ ሆኖ የIFRS የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት፣ፒች ትሪ እና ኤክሴል ኮምፒዩተር ሶፍት ዌር በጥልቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ/ታውቅ መሆን አለበት
Required No.1
___________________________________________________________
2.Job Position፡ሲኒየር ገጠማ ሰራተኛ
Education፡በእንጨት ሥራ ቴክኖሎጂ /Furniture Making/ ወይም በተመሳሳይ የእንጨት ሥራ ሙያዎች ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3፣10+2 የተመረቀ
Experience፡ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ
___________________________________________________________
3.Job Position፡ጁኒየር ገጠማ ሰራተኛ
Education፡በእንጨት ሥራ ቴክኖሎጂ /Furniture Making/ ወይም በተመሳሳይ የእንጨት ሥራ ሙያዎች ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3፣10+2 የተመረቀ
Experience፡ዜሮ
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህረት ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒና ማመሳከሪያ ኦርጂናል ጋር በመያዝ በመገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል አስተዳደር ቢሮ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
Tel .0116-67-39-39/44-44 ወይም 0116-46-38-34
Deadline:May 13,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: