Accountant
Job Overview
Ghion Hotel is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
መለስተኛ ሂሳብ ባለሙያ(Accountant)
Job Overview
- Salary:3950.00
Job Requirement
Education:ቢኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በዲፐሎማ በአካውንቲንግ
Experience፡0 ዓመት፣4ዓመት ግንኙነት ያለው
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟላ ብቻ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት
Deadline:April 07,2021