Contact us: info@addisjobs.net

9 ክፍት ስራዎች ከኬር የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ለ32 ሰዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ኬር የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ኮስት አካውንታንት             
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካውንቲንግ
  • የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ በኮስት አካውንታትን ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ፀሐፊ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ሴክሬታሪያል ሳይንስ
  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የምርት ሽፍት ኃላፊ             
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በኬሚስትሪ ወይም ተመሳሳይ
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 03
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የመጋዘን ኃላፊ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የመጋዘን ረዳት ሠራተኛ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2 ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 03
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የሽያጭ ኃላፊ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ3 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 01
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሽያጭ ተቆጣጣሪ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 04
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የሽያጭ ሠራተኛ              
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የሽያጭ መኪና አሸከርካሪ               
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 3ኛ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት፡- 10

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • የሥራ ቦታ፡ ሰበታ/ዲማ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • ጥቅማጥቅም፡ የሰርቪስ፣ የምግብ አገልግሎትና ሌሎችም
  • የመኖሪያ አድራሻ፡ ከአየር ጤና እስከ ሰበታ መካከል ባለው ቢሆን ይመረታል፡፡
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia